The Saver

The Saver

Friday, December 19, 2014

ኢትዮጵያውያን ሁነን! ምነው ስለኢትዮጵያ ያላወቅን! ግን፤ የባዕዳንን ተማርን! በጣም በሀይል ሰለጠን!!!

እኛ ጠብቀን አስረከብናችሁ
እናንተ ግን ተሞኛችሁ።

አወቅን ብላችሁ ሳታውቁ
ይኽው ታያችሁ ስታልቁ

የመጀመሪያ የነበራችሁ
ምነው በጣም ቀራችሁ።

ፈትሹ መርምሩ
ስለእራሳችሁ ተማሩ
ለዘላለም እንድትኖሩ።

No comments:

Post a Comment