The Saver

The Saver

Tuesday, November 25, 2014

ኢትዮጵያ ትቅደም፣ ጥላቻ ይውደም።

አንድ ነው ደማችን፣
ከስር ከመምጫችን።
ፍቅር አስተምሩ፣
ጥላቻን አባሩ።
የራስን ውደዱ፣
በውጭ አትበዱ።

No comments:

Post a Comment